ሐርዲቦ ከሐይቅ ከተማ 17 ኪ.ሜ ላይ የሚገኝ ሐይቅ ነው፡፡ የሐይቁ አማካኝ ጥልቀት 65 ሜትር ሰፋቱ 21 ስኩየር ኪሎ ሜትር ሲሆን ከመሬት ወለል በላይ 1,890 ከፍታ ላይ ይገኛል፡፡ በሐይቁ የተለያዩ የዓሣ ዝርያዎች ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ ዱቤ የሚባል የዓሣ ዝርያ በዋናነት ይጠቀሳል፡፡ አርዲቦ ለዓሣ ማስገር፣ ለመስኖ እንዲሁም ለመዝናኛ የተመቸ ሐይቅ ነው፡፡ Was this helpful? 👍 Helpful 0 👎 Not helpful 0 Share: Traveler Testimonials Share your experience to help other travelers plan their visit.