የሐርቡ ፍል ውኃ ከሐይቅ ከተማ በ72 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በቃሉ ወረዳ ውስጥ ከሐርቡ ከተማ ምሥራቅ አቅጣጫ 3 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ የሚገኝ መስሕብ ነው፡፡ ሐርቡ ፍል ውኃ የተፈጠረው የቦርከና ወንዝ ገባር ከሆነዉ ቂርቂሮ ወንዝ ሥር ሲሆን ለፈውስ እና ለመዝናናት አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ፍል ውኃ ነው፡፡ Was this helpful? 👍 Helpful 0 👎 Not helpful 0 Share: Traveler Testimonials Share your experience to help other travelers plan their visit. Add Your Testimonial Cancel ReplyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.