ከከለላ ወረዳ ከተማ በ26.6 ኪ/ሜ በደቡብ ምስራቅ ደገር ቀበሌ በሸህ ሸሪፍ ኢብራሂም በተባሉና ከነብዩ መሃመድ ዘር የሚቆጠር ትዉልድ ባላቸዉ ታላቅ ምሁር በ1860 ተመሰረተ፡፡
መስህብነቱን የሚያጎሉት፡-
የመስጅዱመገኛሞቃትከመሆኑአንጻርትልልቅሀገርበቀልዛፎችቅንጭቦችናቁልቋሎችየከበቡትበመሆኑልዩዉበትመፍጠሩ፤
አካባቢዉ የባህላዊ የቤት አሰራር ያለዉ የገጠር አካባቢ መሆኑ፤
የታላቁ ሸህ የመስጂድ መስራች መካነ መቃብር በቦታዉ መኖሩ፤ የሸፈተን የሚመልስ፣ የተጣላን (የተጋደለን) የሚያስታርቅ እየተባለ የሚታመነዉ የጌታው ሸህዬ ‹‹አንካሴ›› (አባባ ሽፋው) በመስጅዱ ዉስጥ መገኘቱ፡፡
Was this helpful?