አቡሸቴ በደቡብ ወሎ ዞን በደላንታ ወረዳ የሚከወን የልጃገረዶች የነፃነት በዓል ነው፡፡

ከአስር እስከ ሃያ እና ከዛ በላይ የሆኑ ልጃገረዶች ዳርናዳር (ወገብ ለወገብ) በረድፍና በክብ ተያይዘው ዜማውን እያዜሙ ጎረምሳ ወንዶች ጅራፉን የቆሎ መያዣ (ኮፌዳ) በመያዝ ይጠብቋቸዋል፡፡ በዚህ ጨዋታ እድሜያቸው ያልደረሰ ሴት ታዳጊ ህፃናት ለጨዋታው ውበትና በእውቀት — ሲባል ይቀላቀሉበታል፡፡

ጨዋታው በየአመቱ በጥምቀት በዓል ላይ እና በፋሲካ በዓል ተዘውትረው የሚከበሩ ሲሆን በሰፈር ደረጃም እንጨት ሲለቅሙ ውሃ ለመቅዳት ተጠራርተው ሲወርዱ እና ከብት ሲጠብቁ ይፈፅሟቸዋል፡፡ በዋናነት ማህበረሰቡ በተሰበሰበበትና ሜዳማ በሆነ አካባቢ በተደራጀ መልኩ እይታን በሳበ ሁኔታ ይከውኑታል፡፡

  • በዚህ ጨዋታ መካከለኛ ታዳጊ ወጣት ሴቶችና ጎረምሶች ተገኝተው በጋራ ይከውኑታል፡፡ ይህ ሲባል ዋናው ድርሻ የሚወስዱት ሴቶች ይሆናሉ፡፡

ከዞኑ ባህላዊ ምግብ፣

Was this helpful?

Traveler Testimonials

Share your experience to help other travelers plan their visit.

Add Your Testimonial

Your email address will not be published. Required fields are marked *