የወለቃ፣ የአባይና በቶ ወንዞች ብሔራዊ ፓርክ

ይህ ፓርክ የሚገኘዉ በወግዲ፣ ጃማና ከለላ ወረዳ ነዉ፡፡ ፓርኩ ከደሴ ከተማ 213 ኪ/ሜ ከወግዲ ዋና ከተማ በ29 ኪ/ሜ ይርቃል፡፡ 15,000 ሄክታር ስፋት ያለው አለው፡፡ ደኑ በተደረገዉ የመጀመሪያ ጥናት ብቻ ከ20 በላይ ትላልቅ የዱር እንስሳት ከ36 በላይ የአእዋፍ ዝርያዎችና በበርካታ ህብረ ቀለማት ያሸበረቁ ቢራቢሮዎች 3 ዓሳና ከ4 በላይ ተሳቢ እና ተራማጅ ዝርያዎችና ሌሎች በርካታ ትናንሽ ነፍሳት ይገኛሉ፡፡ እንዲሁም ከ66 በላይ እየጠፉ ያሉ እጽዋት ይገኛሉ፡፡

የወለቃ፣ አባይና በቶ ወንዞች ብሔራዊ ፓርክ

Was this helpful?

Traveler Testimonials

Share your experience to help other travelers plan their visit.

Add Your Testimonial

Your email address will not be published. Required fields are marked *