Explore landmarks, heritage sites, and natural wonders across South Wollo.
አቡሸቴ በደቡብ ወሎ ዞን በደላንታ ወረዳ የሚከወን የልጃገረዶች የነፃነት በዓል ነው፡፡ ከአስር እስከ ሃያ እና ከዛ በላይ የሆኑ ልጃገረዶች ዳርናዳር…
በወግዲ ቦረና ከለላ፣ለገሂዳና ለጋምቦ ወረዳዎች የሚከወን ሌላው ሀገረሰባዊ ባህላዊ ጨዋታ ነው፡፡ የአጨዋወት ስርዓቱም በኢትዮጵያ አዲስ አመት /እንቁጣጣሽ/ ዕለት ማታ የአዲሱ…
የአሆላሎ የልጃገረዶች ጨዋታም በውስጡ በርካታ ማህበራዊ ጠቀሜታዎችን የያዘ በመሆኑ በተለያየ የህዝብ ኃይማኖታዊና ባህላዊ ክብረ በዓላት ላይ ይከወናል፡፡ ክዋኔው ከፎክሎር ዘውጎች…
የአድዋ ድል በተለይ ከደቡብ ወሎ ዞን ጋር የጎላ ትስስር አለው፡፡ የዚህ ታላቅ ጦርነት ሰበብ ተደርጎ የሚወሰደው ባለ 20 አንቀጽ የውጫሌ…
ከከለላ ወረዳ ከተማ በ26.6 ኪ/ሜ በደቡብ ምስራቅ ደገር ቀበሌ በሸህ ሸሪፍ ኢብራሂም በተባሉና ከነብዩ መሃመድ ዘር የሚቆጠር ትዉልድ ባላቸዉ ታላቅ…